Jump to content

ምሥራቅ

ከውክፔዲያ
የ23:01, 19 ጁላይ 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ኮምፓስ የተቀባው ምስራቅን ያመለክታል።

ምስራቅ የሚለው ቃል ስምየስም ገላጭ ወይም የግሥ ገላጭ ሊሆን ይችላል፣ ከአራቱ ዋና ዋና የአቅጣጫ መጠሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አቅጣጫ ለምዕራብ ተቃራኒ ሲሆን ለሰሜን እና ለደቡብ ደግሞ ቀጤ ነክ ነው። እንደ ስምምነት ሁኖ የማንኛውም ካርታ ቀኝ ምስራቅ ተደርጎ ይወሰዳል።

ምስራቁ ክፍለአለም (አንድ ትርጉም)